Geez Made Easy, With New Software! ግዕዝኤዲት 2.0

GeezEdit 2.0

This new application, GeezEdit 2.0, is for typing in Amharic and other Ethiopic-user languages in Microsoft Word and many other Unicode compliant Windows programs. It works in Windows XP, Windows Vista and Windows 7 with no more than two keystrokes per character. The package includes GeezEdit and its Latin and Ethiopic GeezEdit Unicode font and Nyala font.

The price and freight adds up to $114.00. We accept checks, money orders and credit cards. If you want to buy with credit card click on the "Buy Now" link. If you want to send a check please mail it to the address below. Either way you have to receive a key from Ethiopian Computer & Software to activate and use the software. In the meantime, you can use GeezEdit Online here:
http://freetyping.geezedit.com

The package can be ordered from:

Ethiopian Computers & Software
10145 E. 143rd Way
Brighton, Colorado 80602, USA
303-835-8025

E-mail: Ethiopian@aol.com or Geezedit@aol.com

ግዕዝኤዲት 2.0

ይህ ኣዲስ ፕሮግራም የተሠራው በዓማርኛና ሌሎች በግዕዝ ፊደላት በሚጠቀሙ ቋንቋዎች እንደነማይክሮሶፍት ወርድ የመሳሰሉት ፕሮግራሞች ውስጥ በግዕዝ ለመክተብ ነው። ግዕዝኤዲት የዩኒኮድ ፊደላትን የሚቀበሉ የተለያዩ ፕሮግራሞች ውስጥ እያንዳንዱን የግዕዝ ፊደል፣ ምልክት፣ ኣኃዝና ማዜሚያ ከሁለት መርገጫዎች በላይ መጠቀም ሳያስፈልግ ዊንዶውስ ኤክስፒ፣ ዊንዶውስ ቪስታ እና ዊንዶውስ 7 ውስጥ ያስከትባል። የግዕዝኤዲት ፕሮግራምና የዩኒኮድ ፊደላት ኣሉት።

ዋጋውና መላኪያው $114.00 ነው። ቼክ፣ መኒ ኦርደርና ክሬዲት ካርድ እንቀበላለን። በክሬዲት ካርድ ለመግዛት "Buy Now" ላይ መጫን ያስፈልጋል። ቼክ ለመላክ ከእዚህ በታች በኣለው ኣድራሻ መጠቀም ይቻላል። ለማንኛውም በሶፍትዌሩ ለመጠቀም ከኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ቁልፍ ይላክልዎታል። እስከዚያ ድረስ ግዕዝኤዲት በነፃ ፕሮግራሙን መጠቀም ይቻላል። ግዕዝኤዲት በነፃ

ዶ/ር ኣበራ ሞላ
የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር
Ethiopian Computers & Software
10145 E. 143rd Way
Brighton, Colorado 80602, USA
303-835-8025
ኢ-ሜይል:
Ethiopian@aol.com ወይም Geezedit@aol.com

The pioneers of Ethiopic computing since 1982